BRIDGE Research & Innovation - Parliaments. Peace. Policy

የብሪጅ ዳሰሳዎች

የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፦ የኢትዮጵያ ሴቶች የእንደራሴነት መንገድ፣ ከማርች ስምንት ማዶ

ወሩ መጋቢት እንደመሆኑ፣ ኢትዮጵያም 50ኛውን የሴቶች ቀን ደርበብ ባለ ሥርዓት አስባው ውላለች። ሴት እንደራሴዎቹም በ‘የዓመቱ መጋቢት 4 ቀን የሚከበረውን ይኽንኑ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን አክብረው ውለዋል። የእንደራሴዎቹ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች በተገኙበት ዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን፣ “የሴቶች...

የብሪጅ የሕግ ሥነ-ሐሳብ ዳሰሳዊ ምልከታ፦አዲሱ የኢትዮጵያ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ለውጦች እና ሙግቶች፣

የኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓት ለ65 ዓመታት ያህል ሲመራበት የቆየውን እና በ1954 ዓ.ም. በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን የጸደቀውን የሥነ-ሥርዓት ሕግ በመሻር፣ አዲስ ምዕራፍ ተቀላቅሏል። የማርቀቅ ሂደቱ ዐሥራ አምስት ዓመታት በላይ የፈጀው ይኽ ታሪካዊ ሰነድ፣ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በዋለው 13ኛው የኢፌድሪ...

የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፦ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እና ተያያዥ ርዕሰ-ጉዳዮች ዙሪያ

ኢትዮጵያውያን በብዙ ተስፋም፣ በከፊል ጥርጣሬም እየተመለከቱት ያለው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ በተለያዩ ድርብርብ ምክንያቶች የተነሳ ባቀደው ልክ መጓዝ አለመቻሉ በወርኃ የካቲት አጋማሽ ላይ ተሰምቷል። ይኽን ግንዛቤ ውስጥ የከተተው የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤትም፣ የኮሚሽኑን ተግዳሮቶች አሳማኝ ሆነው...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውሎ በፓርላማ

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወርኃ ጥርን ያገባደዱት ሕግ በማውጣት አልያም ተቋማትን በመቆጣጠር እና የመስክ ጉብኝት በማድረግ ብቻም አልነበረም፤ ከዚያ አለፍ ብለውም፣ የአገሪቷ ርዕሰ-መንግሥት የዚኽኑ በጀት ዓመት የመንፈቅ የሥራ አፈጻጸም በማድመጥ እና ከሪፖርቱም ሻገር ያሉ ማኅበረ-ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲ ተኮር...

የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፣ በሽግግር ፍትሕ፣ በእንደራሴዎቹ ሚና እና ተያያዥ ርዕሰ-ጉዳዮች ዙሪያ

        የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ ከኹለት ዓመታት በፊት አንድ ግዙፍ ፖሊሲ አጽድቆ ነበር። ይኽ የሽግግር ፍትሕ የተሰኘው የበዙ ማኅበረ-ፖለቲካዊ እና ተቋማዊ ተጽዕኖዎች ያሉት ፖሊሲ፣ ምንም እንኳን በጠቅላይ...