MONTHLY DIGEST Vol.2 No. 014, March/April 2026

The Ethiopian House of Peoples’ Representatives has carried out various constitutional responsibilities during the month of Megabit. Among these primary responsibilities, approving laws, hearing the reports of executive institutions, performing parliamentary diplomacy and conducting field visits were the major activities of the House for the month. Beyond that, in addition to the representation work they […]

Digital Ethiopia Vision 2030

Building on the foundations of Digital Ethiopia 2025, DE2030 advances with greater ambition. It seeks to embed digital transformation into the fabric of our economy, governance, and society. What makes this journey distinct is that our approach is rooted in Ethiopia’s identity and values, designed to expand opportunity in ways that are inclusive, equitable, and […]

የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፦ የኢትዮጵያ ሴቶች የእንደራሴነት መንገድ፣ ከማርች ስምንት ማዶ

ወሩ መጋቢት እንደመሆኑ፣ ኢትዮጵያም 50ኛውን የሴቶች ቀን ደርበብ ባለ ሥርዓት አስባው ውላለች። ሴት እንደራሴዎቹም በ‘የዓመቱ መጋቢት 4 ቀን የሚከበረውን ይኽንኑ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን አክብረው ውለዋል። የእንደራሴዎቹ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች በተገኙበት ዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን፣ “የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች መከበሩን የምክር ቤቱ ዘገባ ጠቅሷል። […]

የብሪጅ የሕግ ሥነ-ሐሳብ ዳሰሳዊ ምልከታ፦አዲሱ የኢትዮጵያ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ለውጦች እና ሙግቶች፣

የኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓት ለ65 ዓመታት ያህል ሲመራበት የቆየውን እና በ1954 ዓ.ም. በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን የጸደቀውን የሥነ-ሥርዓት ሕግ በመሻር፣ አዲስ ምዕራፍ ተቀላቅሏል። የማርቀቅ ሂደቱ ዐሥራ አምስት ዓመታት በላይ የፈጀው ይኽ ታሪካዊ ሰነድ፣ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በዋለው 13ኛው የኢፌድሪ የእንደራሴዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር […]

ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቅጽ 02 ቁ. 014 መጋቢት 2018 ዓ.ም እንደራሴ

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ መጋቢት የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን አከናውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋትን ማጽደቅ፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲዎችን መከወን እና የመስክ ጉብኝቶችን ማድረግ የወሩ የምክር ቤቱ አበይት ክንውኖች ነበሩ። ከዚያ ባለፈ ከሐምሌ እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ከሚያካሂዱት የውክልና ሥራ በተጨማሪ፣ ከየካቲት የለጠቀውን የውክልና ሥራቸውን አከናውነዋል። ከዚኽ አኳያም፣ በዚኹ ወርኃ መጋቢት […]