...

BRIDGE Research & Innovation - Parliaments. Peace. Policy

  1. Home
  2. /
  3. Publications
  4. /
  5. Publications
  6. /
  7. ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ. 012 ጥር 2018 ዓ.ም...

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ በወርኃ ጥርም የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ እና ተቋማዊ ኅላፊነቶቻቸውን ከውነዋል። በወሩ ውስጥ ሦሥት መደበኛ ስብሰባዎችን ሲያደርጉ፣ የአገሪቷን ርዕሰ-መንግስት የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ተከትሎ የተለያዩ ጥያቄዎችን እና ማብራሪያ ያሻቸዋል ያሏቸውን አገራዊ ጉዳዮች አንስተው፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሾች አድመጠዋል። ከዚያ ባለፈም፣ ዐዋጆችን አጽደቀዋል፤ ረቂቅ ሕግጋትንም ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርተዋል። ይኽች የእንደራሴ የቅጽ አንድ የመጨረሻ ዕትምም፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዋንኛ ማብራሪዎች፣ የጸደቁትንም ሆነ በረቂቂ ደረጃ የተያዙትን ይዛ፣ የሥራ አሥፈጻሚ ተቋማት ቁጥጥሮችን እና የተቋማት እና የመስክ ምልከታዎችንም አዳብላ፤ ለወሩ የመረጠችውን የሽግግር ፍትሕ እና የእንደራሴዎቹን ሚና ርዕሰ-ጉዳይ አስተሳስራ እንዲኽ ቀርባለች።

Seraphinite AcceleratorOptimized by Seraphinite Accelerator
Turns on site high speed to be attractive for people and search engines.