ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.008 መስከረም 2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ያሳለፈው በዋናነት የውክልና ሥራ በመሥራት ነበር፡፡ በዚኹ መስከረም ወር አበይት የፓርላማ ክንውን የነበረው፣ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ፣ የ2018 የመንግሥት […]
ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.007 ጷግሜ 2017 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የ2017 ዓ.ም. የመጨረሻዋን ወርኃ ጷግሜን ያሳለፈው ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ የውክልና ሥራዎቹን በማከናወን ነበር። ይኽች የዓመቱ የመጨረሻ የእንደራሴ ዕትምም፣ የእንደራሴዎቹን የጷግሜ የመራጭ-ተመራጭ ክንውኖች፣ በ‘የክልሎቹ አዋቅራ ቀርባለች። ከዚኽ በተጨማሪም፣ እንደራሴዎቹ ዓመቱን እንዴት ከረሙ ስትል፣ እንደራሴዎቹ በዓመቱ ከከወኗቸው አንኳር […]
ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.006 ነሐሴ 2017 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወርኃ ነሐሴን ያሳለፉት በዋናነት የሕዝብ ውክልና ሥራቸውን በመተግበር ነበር። ያም ሆኖ፣ በዚኹ ወር ሦሥት ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውነዋል። ይኽች የእንደራሴ ሥድስተኛ ዕትምም፣ እነዚያን ብዙዎቹን ክልሎቹ የሸፈኑትን የውክልና ሥራዎች በ‘የክልሎቹ እንደሚከተለው ከማወቀሯ ባሻገር፣ ወሩ የዓመቱ መጠናቀቂያ ለመሆን የተቃረበ ነውና፣ በእንደራሴዎቹ የፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ አጠር ያለ ወርኃዊ ዳሰሳዋን እነሆ ብላለች። Your browser does not support […]
ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.005 ሐምሌ 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በእረፍት እና የሥራ ጊዜ ማሻሻያ ዐዋጅ ቁጥር 263/1994 ዓ.ም. መሰረት፣ የእንደራሴዎቹ የእረፍት ጊዜ በየዓመቱ ከየካቲት 1 እስከ 30 እና ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ዋዜማ ድረስ መሆኑ ተደንግጓል። ያም ሆኖ፣ ምክር ቤቱ ወደ እረፍትም ሳይገባ በወርኃ ሐምሌ የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ […]
ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.004 ሰኔ 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ሰኔ የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ፣ የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት እና የ2018 ዓ.ም. በጀት ማጽደቁ የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ አበይት ክንውኖች ናቸው። ከዚኽ በተጨማሪም፣ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ አዳራሹ መተው በተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያ ሰተዋል። […]
ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.003 ግንቦት 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ግንቦት የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ እና የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ አበይት ክንውኖቹ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም፣ ምክር ቤቱ የራሱን የዘጠኘ ወራት ሥራ አፈፃፀም ጨምሮ፣ ለእንደራሴዎቹም የዐቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እንዲሰጥ ሲያደርግ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩንም ወደ አዳራሹ […]
ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.002 ሚያዚያ 2017 ዓ.ም.

ይኽ የሚያዚያ ወር የእንደራሴ ዕትም፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. እንደራሴዎች ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የምክር ቤቱ ተልዕኮዎች የሆኑትን ሦስት ዋንኛ ጉዳዮችን አካቷል። እነዚህም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር እና የፓርላማ ዲፕሎማሲ ናቸው። የዚህ ወር ዕትማችን፣ እንደራሴዎቹ ያጸደቋቸውን ሕግጋት፣ የፈጸሟቸውን የእንደራሴነት የውክልና ተግባራት፣ ያደመጧቸውን የተቋማት ሪፖርቶች እና የከወኗቸውን የመስክ ጉብኝቶች፣ እንዲኹም የፈጸሟቸውን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ሥራዎችን አሰባስቦ እና በተመረጡት ኹለት […]
ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.001 መጋቢት 2017 ዓ.ም

ይኽ ቀዳሚው የመጋቢት ወር የእንደራሴ ዕትም፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ እንደራሴዎች ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የምክር ቤቱ ተልዕኮዎች የሆኑትን አራት ዋንኛ ጉዳዮችን አካቷል። እነዚህም፣ ሕግ ማውጣት፣ የተመራጭነት ውክልና፣ የአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር እና የፓርላማ ዲፕሎማሲ ናቸው። ከአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር ተግባራት ውስጥ የሚካተተው፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትርሚ ዐቢይ አሕመድ፣ የፌዴራል መንግሥቱንት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈፃፀምን መነሻ በማድረግ፣ እንደራሴዎቹ […]