MONTHLY DIGEST 010, November 2025

The House of People’s Representatives of Ethiopia has carried out various constitutional responsibilities during the month of November. Among these primary responsibilities, the major activities of the House for the month include lawmaking, hearing reports from executive bodies, visiting federal institutions, representation work, and parliamentary diplomacy. Additionally, while the House reviewed its own three-month performance […]
ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ. 010 ሕዳር 2018 ዓ.ም እንደራሴ

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ኅዳር የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግ ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ እና የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት፣ የውክልና ሥራ፤ እና የፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ሥራ የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ አበይት ክንውኖቹ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም፣ ምክር ቤቱ የራሱን የሦሥት ወራት ሥራ አፈፃፀም ጨምሮ፣ ለእንደራሴዎቹም የዐቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እንዲሰጥ ሲያደርግ፣ የኢፌዲሪ […]
MONTHLY DIGEST 009 October/November 2025

The Sixth House of Peoples’ Representatives concluded the second month of its final working year by fulfilling its traditional constitutional duties. The House approved the draft resolution focusing on the 2018 budget year direction outlined in the opening address presented to both Houses by President Taye Atske Selassie in the preceding month of September. Furthermore, […]
Occasional Paper No.001

The Intergovernmental Authority on Development (IGAD): Towards Re-reforming the Regional Organization in the Age of Uncertainty The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) has undergone a significant transformation from its origins as a drought-focused entity (IGADD) in 1986 to a comprehensive regional organization mandated with development and security. Following a 1996 revitalization that expanded its scope […]
ወርኃዊ ጥንቅር፣ቁ. 009 ጥቅምት 2018 ዓ.ም

ስድስተኛው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የመጨረሻው የሆነውን የሥራ ዘመን ኹለተኛ ወሩን ያሳለፈው ተለምዷዊዎቹን ሕገ-መንግሥታዊ ኅላፊነቶቹን በመወጣት ነበር። በቀደመው መስከረም ወር የመክፈቻ ንግግራቸውን ለኹለቱም ምክር ቤቶች ያቀረቡትን የፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን የ2018 ዓ.ም. የትኩረት አቅጣጫ የውሳኔ ሐሳብ ያጸደቀው ምክር ቤቱ፣ በዚኹ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ አሉኝ ያላቸውን ማብራሪያ የሚሹ ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩም አቅርቦ የመንግሥትን ምላሽ […]
Addressing the Nexus Between Women’s Parliamentary Caucus and National Reconciliation Efforts

What is the Women’s Caucus A caucus is a group or meeting of individuals who share common interests or characteristics, coming together to discuss issues, develop strategies, and make decisions related to their shared concerns. The rise of women’s caucuses represents a significant milestone in the history of political participation and gender equality. These caucuses […]
የምክር ቤታችን ዕድል ኃይለ ሥላሴ የዤኔቭ ቁልፍ

ይኽ፣ ‘የምክር ቤታችን እድል (ከልጅነት እስከ እውቀት) ኃይለ ሥላሴ የዤኔቭ ቁልፍ’ በሚል ርዕስ፣ የአጼ ኃይለ ሥላሴ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ቃል ተቀባይ በነበሩት ከበደ እንግዳ ሰው፣ በ1953 የተደረሰ ጠቃሚ የታሪክ ምንጭ የሆነ ድርሳን ነው። “የምክር ቤታችን እድል” የሚለው ቀዳሚ ሐረግ አስቀድሞ እንደሚያመለክተን፣ በዚያ ዘመን የነበረውን የአጼውን መንግሥት አወቃቀር፣ የውሳኔ አሰጣጥ ሂደቶችን እና በወቅቱ የነበሩ ባለሥልጣናትን […]
ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.008 መስከረም 2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ያሳለፈው በዋናነት የውክልና ሥራ በመሥራት ነበር፡፡ በዚኹ መስከረም ወር አበይት የፓርላማ ክንውን የነበረው፣ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ፣ የ2018 የመንግሥት […]
የሕግ አወጣጥና ሕዝባዊ ተሳትፎ

ይህ አነስተኛ መጽሃፍ በፓርላማ እና ሕዝባዊ ተሳትፎ ላይ የተደረገ ጥናታዊ ጽሁፍ አካል ነው፡፡ ጥናቱ የተለያዩ ሒደቶችን፤ ማለትም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የጽ/ቤቱን ሰራተኞች እና ባለሙያዎች በማነጋገር፣ የሕግ ማእቀፎችን እና ከፓርላማ ስራ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን በማየት፣ ብሎም በዘርፉ ላይ የተሠሩ ጥናቶችን በመመርመር ተከናውኗል፡፡ በይዘቱም፤ የኢትዮጲያን የሕግ እና የሕገ መንግስት ብሎም የፓርላማ ታሪክ፣ […]
MONTHLY DIGEST 008 September/October 2025

The Ethiopian House of Peoples’ Representatives was on recess from July 1 to September 26, 2018, but the first month of the New Year was spent mainly on carrying out representative works. The major parliamentary event of the month was the speech delivered by His Excellency President Taye Atseke slassie at the joint opening ceremony […]