- Home
- /
- Amharic Archive
- /
- ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.006 ነሐሴ 2017 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወርኃ ነሐሴን ያሳለፉት በዋናነት የሕዝብ ውክልና ሥራቸውን በመተግበር ነበር። ያም ሆኖ፣ በዚኹ ወር ሦሥት ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውነዋል። ይኽች የእንደራሴ ሥድስተኛ ዕትምም፣ እነዚያን ብዙዎቹን ክልሎቹ የሸፈኑትን የውክልና ሥራዎች በ‘የክልሎቹ እንደሚከተለው ከማወቀሯ ባሻገር፣ ወሩ የዓመቱ መጠናቀቂያ ለመሆን የተቃረበ ነውና፣ በእንደራሴዎቹ የፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ አጠር ያለ ወርኃዊ ዳሰሳዋን እነሆ ብላለች።