BRIDGE Research & Innovation - Parliaments. Peace. Policy

Books

የምክር ቤታችን ዕድል ኃይለ ሥላሴ የዤኔቭ ቁልፍ

ይኽ፣ ‘የምክር ቤታችን እድል (ከልጅነት እስከ እውቀት) ኃይለ ሥላሴ የዤኔቭ ቁልፍ’ በሚል ርዕስ፣ የአጼ ኃይለ ሥላሴ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ቃል ተቀባይ በነበሩት ከበደ እንግዳ ሰው፣ በ1953 የተደረሰ ጠቃሚ የታሪክ ምንጭ የሆነ ድርሳን ነው። “የምክር ቤታችን እድል” የሚለው ቀዳሚ ሐረግ...

የሕግ አወጣጥና ሕዝባዊ ተሳትፎ

ይህ አነስተኛ መጽሃፍ በፓርላማ እና ሕዝባዊ ተሳትፎ ላይ የተደረገ ጥናታዊ ጽሁፍ አካል ነው፡፡ ጥናቱ የተለያዩ ሒደቶችን፤ ማለትም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የጽ/ቤቱን ሰራተኞች እና ባለሙያዎች በማነጋገር፣ የሕግ ማእቀፎችን እና ከፓርላማ ስራ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን በማየት፣ ብሎም በዘርፉ...

Parliament in Ethiopia

African legislatures remain understudied, yet democratisation, development and peacebuilding all depend on these key political institutions. This book provides an in-depth analysis of Ethiopia’s...