BRIDGE Research & Innovation - Parliaments. Peace. Policy

ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ. 011 ታኅሣሥ  2018 ዓ.ም.እንደራሴ

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ታኅሣሥ የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን አከናውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ፣ የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት እና የመስክ ጉብኝቶችን ማድረግ የወሩ የምክር ቤቱ አበይት...

ወርኃዊጥንቅር፣ቁ. 009 ጥቅምት 2018 ዓ.ም.

ስድስተኛው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የመጨረሻው የሆነውን የሥራ ዘመን ኹለተኛ ወሩን ያሳለፈው ተለምዷዊዎቹን ሕገ-መንግሥታዊ ኅላፊነቶቹን በመወጣት ነበር። በቀደመው መስከረም ወር የመክፈቻ ንግግራቸውን ለኹለቱም ምክር ቤቶች ያቀረቡትን የፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን የ2018 ዓ.ም. የትኩረት አቅጣጫ...

ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.008 መስከረም 2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ያሳለፈው በዋናነት የውክልና ሥራ በመሥራት ነበር፡፡ በዚኹ መስከረም ወር አበይት የፓርላማ ክንውን የነበረው፣ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ...

ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.007 ጷግሜ 2017 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የ2017 ዓ.ም. የመጨረሻዋን ወርኃ ጷግሜን ያሳለፈው ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ የውክልና ሥራዎቹን በማከናወን ነበር። ይኽች የዓመቱ የመጨረሻ የእንደራሴ ዕትምም፣ የእንደራሴዎቹን የጷግሜ...

ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.006 ነሐሴ 2017 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወርኃ ነሐሴን ያሳለፉት በዋናነት የሕዝብ ውክልና ሥራቸውን በመተግበር ነበር። ያም ሆኖ፣ በዚኹ ወር ሦሥት ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውነዋል። ይኽች የእንደራሴ ሥድስተኛ ዕትምም፣ እነዚያን ብዙዎቹን ክልሎቹ የሸፈኑትን የውክልና ሥራዎች በ‘የክልሎቹ እንደሚከተለው ከማወቀሯ ባሻገር፣...

ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.005 ሐምሌ 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በእረፍት እና የሥራ ጊዜ ማሻሻያ ዐዋጅ ቁጥር 263/1994 ዓ.ም. መሰረት፣ የእንደራሴዎቹ የእረፍት ጊዜ በየዓመቱ ከየካቲት 1 እስከ 30 እና ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ዋዜማ ድረስ መሆኑ ተደንግጓል። ያም ሆኖ፣ ምክር ቤቱ ወደ እረፍትም ሳይገባ...

ወርኃዊ ጥንቅር፣ ቁ.004 ሰኔ 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ሰኔ የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ፣ የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት እና የ2018 ዓ.ም. በጀት ማጽደቁ የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ...

ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.003 ግንቦት 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ግንቦት የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ እና የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ አበይት ክንውኖቹ ናቸው። ከዚህ...

ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.002 ሚያዚያ 2017 ዓ.ም.

ይኽ የሚያዚያ ወር የእንደራሴ ዕትም፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. እንደራሴዎች ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የምክር ቤቱ ተልዕኮዎች የሆኑትን ሦስት ዋንኛ ጉዳዮችን አካቷል። እነዚህም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር እና የፓርላማ ዲፕሎማሲ ናቸው። የዚህ ወር ዕትማችን፣ እንደራሴዎቹ ያጸደቋቸውን ሕግጋት፣...

ወርኃዊ ጥንቅር ቁ.001 መጋቢት 2017 ዓ.ም

ይኽ ቀዳሚው የመጋቢት ወር የእንደራሴ ዕትም፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ እንደራሴዎች ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የምክር ቤቱ ተልዕኮዎች የሆኑትን አራት ዋንኛ ጉዳዮችን አካቷል። እነዚህም፣ ሕግ ማውጣት፣ የተመራጭነት ውክልና፣ የአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር እና የፓርላማ ዲፕሎማሲ ናቸው። ከአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር...