የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፦ የኢትዮጵያ የ2019 በጀት፦ ግዙፍ ዕቅዶችን ከዐብይ ኢኮኖሚው ገደቦች ጋር የማመጣጠን ውጥረት

በአዲሱ የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት በጥቅሉ 1 ነጥብ 817 ትሪሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ያቀደ ሲሆን፣ ይኽ የገቢ ዕቅድ በ2018 በጀት ዓመት ይሰበሰባል ተብሎ ከተገመተው ጠቅላላ ገቢ አንጻር የ17 ነጥብ 4 በመቶ ዕድገት እንዳለው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የበጀት ማብራሪያውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት፣ ከ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት […]