የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፦ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት-ምን ይዞ ይመጣል?

ኢትዮጵያ በዓለም ንግድ ድርጅት ማጠናቀቂያ መስመር ላይ መሆኗ እየተነገረ ነው፤ የመጨረሻው የአባልነት ግፊትም ጠንክሯል። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን እ.ኤ.አ. በ2003 በይፋ ካመለከተችበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 23 ዓመታት፣ ድርድሩን በመግታት እና መልሶ በመጀመር ረዘም ያለ ጉዞ አሳልፋለች። ከስምንት ዓመታት በፊት የተካሄደውን ፖለቲካዊ ለውጥ ተከትሎም፣ የድርድር ሂደቷን ስታፋጥን፣ ቢገፋ በቀጣዩ ዓመት አጋማሽ የአባልነቷ ጥያቄ ይፈታል […]
BRIDGE Observational insight: – Ethiopia’s WTO Membership: What does it bring?

It is being reported that Ethiopia is on the finish line of World Trade Organization (WTO) accession; the final push for membership has also intensified. Since Ethiopia officially applied to join the WTO in 2003, it has gone through a lengthy 23-year journey, marked by stalling and restarting the negotiations. Following the political transition that […]