BRIDGE Research & Innovation - Parliaments. Peace. Policy

የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፦ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እና ተያያዥ ርዕሰ-ጉዳዮች ዙሪያ

ኢትዮጵያውያን በብዙ ተስፋም፣ በከፊል ጥርጣሬም እየተመለከቱት ያለው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ በተለያዩ ድርብርብ ምክንያቶች የተነሳ ባቀደው ልክ መጓዝ አለመቻሉ በወርኃ የካቲት አጋማሽ ላይ ተሰምቷል። ይኽን ግንዛቤ ውስጥ የከተተው የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤትም፣ የኮሚሽኑን ተግዳሮቶች አሳማኝ ሆነው ስላገኛቸውም የተቋሙን ዕድሜ በስምንት ወራት አራዝሟል። ምክር ቤቱ ለ8 ወራት እንዲራዘም የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ በሙሉ ድምፅ አጸድቆታል። የእንደራሴዎቹ ምክር […]

Bridge’s Observational Insight: On the National Dialogue Commission and Related Topics

It was heard in mid-February that the Ethiopian National Dialogue Commission, which Ethiopians have been viewing with great hope as well as partial skepticism, has been unable to proceed according to its plan due to various overlapping reasons. The House of Peoples’ Representatives of Ethiopia, taking this into consideration and finding the Commission’s challenges convincing, […]