የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ታኅሣሥ የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን አከናውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ፣ የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት እና የመስክ ጉብኝቶችን ማድረግ የወሩ የምክር ቤቱ አበይት...
ስድስተኛው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የመጨረሻው የሆነውን የሥራ ዘመን ኹለተኛ ወሩን ያሳለፈው ተለምዷዊዎቹን ሕገ-መንግሥታዊ ኅላፊነቶቹን በመወጣት ነበር። በቀደመው መስከረም ወር የመክፈቻ ንግግራቸውን ለኹለቱም ምክር ቤቶች ያቀረቡትን የፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን የ2018 ዓ.ም. የትኩረት አቅጣጫ...
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ያሳለፈው በዋናነት የውክልና ሥራ በመሥራት ነበር፡፡ በዚኹ መስከረም ወር አበይት የፓርላማ ክንውን የነበረው፣ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ...
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት እረፍት ላይ ቢሰነብትም፣ የ2017 ዓ.ም. የመጨረሻዋን ወርኃ ጷግሜን ያሳለፈው ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ የውክልና ሥራዎቹን በማከናወን ነበር። ይኽች የዓመቱ የመጨረሻ የእንደራሴ ዕትምም፣ የእንደራሴዎቹን የጷግሜ...
የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወርኃ ነሐሴን ያሳለፉት በዋናነት የሕዝብ ውክልና ሥራቸውን በመተግበር ነበር። ያም ሆኖ፣ በዚኹ ወር ሦሥት ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውነዋል። ይኽች የእንደራሴ ሥድስተኛ ዕትምም፣ እነዚያን ብዙዎቹን ክልሎቹ የሸፈኑትን የውክልና ሥራዎች በ‘የክልሎቹ እንደሚከተለው ከማወቀሯ ባሻገር፣...
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በእረፍት እና የሥራ ጊዜ ማሻሻያ ዐዋጅ ቁጥር 263/1994 ዓ.ም. መሰረት፣ የእንደራሴዎቹ የእረፍት ጊዜ በየዓመቱ ከየካቲት 1 እስከ 30 እና ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ዋዜማ ድረስ መሆኑ ተደንግጓል። ያም ሆኖ፣ ምክር ቤቱ ወደ እረፍትም ሳይገባ...
የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ሰኔ የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ፣ የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት እና የ2018 ዓ.ም. በጀት ማጽደቁ የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ...
የኢትዮጵያ እንደራሴዎች ምክር ቤት፣ በወርኃ ግንቦት የተለያዩ ሕገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቶቹን ከውኗል። ከእነዚኽ ዋንኛ ኃላፊነቶቹ መካከልም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ተቋማት ሪፖርቶችን ማድመጥ፣ ፓርላመንታዊ ዲፕሎማሲ እና የፌደራል ተቋማትን መጎብኘት የሚጠቀሱት የወሩ የምክር ቤቱ አበይት ክንውኖቹ ናቸው። ከዚህ...
ይኽ የሚያዚያ ወር የእንደራሴ ዕትም፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. እንደራሴዎች ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የምክር ቤቱ ተልዕኮዎች የሆኑትን ሦስት ዋንኛ ጉዳዮችን አካቷል። እነዚህም፣ ሕግጋት ማውጣት፣ የአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር እና የፓርላማ ዲፕሎማሲ ናቸው። የዚህ ወር ዕትማችን፣ እንደራሴዎቹ ያጸደቋቸውን ሕግጋት፣...
ይኽ ቀዳሚው የመጋቢት ወር የእንደራሴ ዕትም፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ እንደራሴዎች ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የምክር ቤቱ ተልዕኮዎች የሆኑትን አራት ዋንኛ ጉዳዮችን አካቷል። እነዚህም፣ ሕግ ማውጣት፣ የተመራጭነት ውክልና፣ የአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር እና የፓርላማ ዲፕሎማሲ ናቸው። ከአሥፈጻሚ አካላት ቁጥጥር...