የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፡ የመስክ ስራዎች

የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወደ ‘ምርጫ ወረዳዎቻቸው በመሄድ፣ ከወከሏቸው መራጮቻቸው እና በየአካባቢዎቻቸው ከሚገኙ ተቋማት ጋር በቀጥታ በመገናኘት የመስክ ጉብኝቶችን አድርገዋል። በዚኽ የመስክ ጉብኝቶቻቸውም፣ በሄዱባቸው አካባቢዎች ስለተከናወኑና በመከናወን ላይ ያሉ የልማት እንቅስቃሴዎችን እና ተግዳሮቶችን በመገምገም ተጨባጭ መረጃ ማግኘት ችለዋል።
የብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፡ በአዋጅ ቁጥር 1373/2017 ላይ የተደረገ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መንግሥቱ በክልል ብዛት ጣልቃ መግባትን ነባር አዋጅ አሻሽል ምክር ቤቱ፣ መጋቢት 23 2017 ዓ.ም. ባ መጽሃፉ 22ኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የቀረበለትን ይሕንኑ የማሻሻያ አዋጅ ያፀደቀው በተሰብሳቢው ድምጸ-ተቀቦ በአብላጫ ድምጽ ሲሆን፤ ነባሩን አዋጅ ቁጥር 359/1995ን ተክቶ አዋጅ ቁጥር 1373/2017 በሚል ቅ.