ድልድይ መሆን
ምርምር እና ፈጠራ ለዴሞክራሲያዊ አስተዳደር እና የተሻሻለ ሰላም
እኛ በኢጋድ ክልል በፓርላማ ጉዳዮች፣ ሰላም እና ልማት ላይ የተካነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ቲንክ ታንክ ነን። እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2024 በአዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ የተቋቋመ እና የተመዘገበ ፣ በኢፌዲሪ ሲቪል ማኅበራት ማደራጃ አዋጅ ቁጥር 1112/2019 መሠረት እንደ አገር በቀል ድርጅት ይሠራል።
ማዕከላዊ መንግሥቱ ኃይል የሚጠቀመው በምን ኹኔታ እና ምን ሲገጥመው ነው? የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጉዳይስ? ኢኮኖሚውስ እንዴት ሰንብቷል? በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 21ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት የአገሪቷ ርዕሰመንግሥት፣ ይኽን መሰሎቹን ጥያቄዎች ጨምሮ፣ በዛ ባሉ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ምላሾችን ሰጥተዋል፤ አኹናዊ የመንግሥታቸውን አቋሞችም አስረድተዋል። ኢኮኖሚው እንዴት ሰነበተ?
የኢትዮጵያ እንደራሴዎች፣ ወደ ‘ምርጫ ወረዳዎቻቸው በመሄድ፣ ከወከሏቸው መራጮቻቸው እና በየአካባቢዎቻቸው ከሚገኙ ተቋማት ጋር በቀጥታ በመገናኘት የመስክ ጉብኝቶችን አድርገዋል። በዚኽ የመስክ ጉብኝቶቻቸውም፣ በሄዱባቸው አካባቢዎች ስለተከናወኑና በመከናወን ላይ ያሉ የልማት እንቅስቃሴዎችን እና ተግዳሮቶችን በመገምገም ተጨባጭ መረጃ ማግኘት ችለዋል።
አጋሮቻችን
- የኔዘርላንድ የመድብለ ፓርቲ ዲሞክራሲ ተቋም (NIMD)
- የቼክ-ስሎቫክ የምስራቃዊ ጥናት ተቋም (CSIORS)

-
ተልዕኮ
ለፖሊሲ አወጣጥ አግባብነት ባለው የምርምር እና አዳዲስ ትንተናዎች ዲሞክራሲያዊ አስተዳደርን ማሳደግ እና ሰላምን ማሳደግ።
-
ራዕይ
የምርምር ማዕከል ለመሆን፣ በፓርላማ ጉዳዮች እና በክልላዊ ሰላም፣ አስተዳደር እና ልማት ላይ ለተለያዩ የፖለቲካ ምርጫዎች ዋቢ ሆኖ የሚያገለግል የታመነ የትንታኔ ምንጭ።
-
ዋና እሴቶች
ጥብቅነት፣ ፈጠራ እና እምነት
የምክር ቤቱ የውክልና ሥራ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሚጠበቁባቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል አንዱ የውክልና ሥራ ነው። እንደራሴዎቹም ወደ ‘ምርጫ ወረዳዎቻቸው በመሄድ...
ተጨማሪ ያንብቡየምክር ቤቱ ሕግ የማውጣት ተግባራት
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኹለት አዋጆችን ያጸደቀ ሲሆን፣ አንድ ረቂቅ አዋጅን ለሚመለከተው የቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር ዕይታ ልኳል፤ ከዚኽ በተጨማሪ፣ ሦሥት...
ተጨማሪ ያንብቡየብሪጅ ዳሰሳዊ ምልከታ፡ በአዋጅ ቁጥር 1373/2017 ላይ የተደረገ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥቱ በክልሎቹ ውስጥ ጣልቃ የሚገባበትን ነባር አዋጅ አሻሽሏል። ምክር ቤቱ፣ መጋቢት 23 2017 ዓ.ም....
ተጨማሪ ያንብቡ